1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግንቦት 7 ተከሳሾችና የመጨረሻው የፍርድ ቤት ውሳኔ

ዓርብ፣ ኅዳር 3 2003

የፍርድ ቤት የመጨረሻ ውሳኔ ተሰጠ። አቃቤ ህግ የጠየቀው የሞት ቅጣት ይግባኝ ውድቅ ሆነ።

ምስል picture alliance/dpa

መንግስትን በኃይል ለመጣል ሞክራችኋል የተባሉ የግንቦት 7 ተከሳሾች ላይ ትላንት የመጨረሻው ውሳኔ ተላልፏል። ዶክተር ብርሀኑ ነጋ፤ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ አቶ ሙሉነህ ኢዮኤል እና ኮነሬል አሉበል አማረ በሌሉበት በሞት እንዲቀጡ በተወሰነበት የክስ መዝገብ ሌሎች ተጨማሪ አምስት ሰዎችም በተመሳሳይ የሞት ቅጣት እንዲተላለፍባቸው ነበር አቃቤ ህግ ይግባኝ የጠየቀየው። ፍርድ ቤት ግን ውድቅ አድርጓል። ታደሰ እንግዳው ዘገባ አለው።

ታደሰ እንግዳው ፣ መሳይ መኮንን

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW