የጎልማሶች የትምህርት ቀን3 ጳጉሜን 2002ረቡዕ፣ ጳጉሜን 3 2002መሃይምነትን ለማስወገድ ያለመዉ የጎልማሶች የትምህርት ቀን በዓለም ደረጃ ዛሬ ታስቦ ዉሏል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል LAIFማስታወቂያ በኢትዮጵያም በኦሮሚያ ፍቼ ዞን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በ21ኛዉ ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ አስርት ዓመታት ከ754 ሚሊዮን ያልተማረዉ የዓለም ህዝብ ከሶስቱ ሁለቱ ሴቶች መሆናቸዉ ተመልክቷል። ታደሰ እንግዳዉ፤ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ