የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ መግለጫ22 መጋቢት 2003ሐሙስ፣ መጋቢት 22 2003የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግጠቅላይ ሚኒስትር መለስምስል AP Photoማስታወቂያየአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ጋዜጣዊ መግለጫ በይበልጥ ኢትዮጵያ በዐባይ ወንዝ ላይ ልትሰራ ባቀደችው «በታላቁ የሚሌኒዬም ግድብ» ፕሮጀክት ላይ ያተኮረ እንደነበረ በስልክ ገልፆናል ። ወጪው ሙሉ-በሙሉ በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሚሸፈን የተገለፀው ይህ ግድብ 5,250 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይችላል ተብሏል ። ታደሰ እንግዳው ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ