1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ 

ዓርብ፣ ሰኔ 21 2011

የጽህፈት ቤቱ የፕሬስ ሴክረታርያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ግድያዎቹ መያያዝ አለመያያዛቸው እየተመረመረ ነው። ጥናቱን የሚያካሂደው ቡድን ምርምራ ላይ  ስለሆነ አሁን ዝርዝሩን ለመናገር አስቸጋሪ መሆኑን ተናግረዋል

Äthiopien Billene Syoum Sprecherin des Premierministers
ምስል DW/G. T. Hailegiorgis

የፕሬስ ሴክረታርያት ጋዜጣዊ መግለጫ

This browser does not support the audio element.

ባለፈው ቅዳሜ በባህርዳር እና በአዲስ አበባ በከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ የተፈጸሙት ግድያዎች መያያዝ አለመያያዛቸው እየተመረመረ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።የጽህፈት ቤቱ የፕሬስ ሴክረታርያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ዛሬ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ጥናቱን የሚያካሂደው ቡድን ምርምራ ላይ  ስለሆነ አሁን ዝርዝሩን ለመናገር አስቸጋሪ መሆኑን ተናግረዋል።የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ አለው። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW