የጠቅላይ ሚንሥትሩ የምክር ቤት ንግግር
ማክሰኞ፣ መጋቢት 14 2013![Äthiopien l Premierminister Ahmed Abiy](https://static.dw.com/image/56962596_800.webp)
ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ዐሥር ዓመታት ከአፍሪቃ የምትጠቀስ ሀገር ትሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በተወካዮች ምክር ቤት ተናገሩ። ጠቅላይ ሚንሥትሩ ዛሬ የዐሥር ዓመት የብልጽግና ፍኖተ-ካርታ የልማት ዕቅድ በተመለከተ በተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው። ትግራይ ክልል ውስጥ ደረሰ ስለተባለው የሰብአዊ መብት ረገጣ ጥፋተኞች በፈጸሙት ጥፋት ልክ በሕግ ተጠያቂ ይሆናሉ ብለዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ