1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሙት ዓመት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 14 2005

አዲስ አበባ ዉስጥ የመለስ መታቢያ ድርጅት ያዘጋጀዉ ቤተ-መፅሐፍት ዕለቱን ምክንያት በማድረግ ሲከፍት፥ በእንጦጦ እና በሌሎችም የሐገሪቱ ክፍሎች ችግኞች ተተክለዋል፤

ምስል፦ DW/T. Getachew

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ሙት ዓመት ዛሬ ኢትዮጵያ ዉስጥ በተለያዩ ሥርዓቶች ታስቦ ዋለ።አዲስ አበባ ዉስጥ የመለስ መታቢያ ድርጅት ያዘጋጀዉ ቤተ-መፅሐፍት ዕለቱን ምክንያት በማድረግ ሲከፍት፥ በእንጦጦ እና በሌሎችም የሐገሪቱ ክፍሎች ችግኞች ተተክለዋል።በአዲስ አበባዉ የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ከዉጪ የተጋበዙ የሰወስት ሐገራት ፕሬዝዳንቶች፥ የሁለት ሐገራት ምክትል ፕሬዝዳንቶች፥ እና የተለያዩ ሐገራት ሚንስትሮች ተገኝተዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW