የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ መልስ እና የፖለቲከኞች ዕይታ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 2 2012ማስታወቂያ
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ትናንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ከአባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች ድጋፍ እና ነቀፌታ አስከትሎባቸዋል። የአብሮነት ለፌዴራላዊ አንድነት አመራር አባል ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ጠቅላይ ሚንስትሩ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ተገቢዉን ምላሽ አልሰጡበትም ሲሉ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ ምሁር ዶ/ር ሞገስ ደምሴ በበኩላቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ፍላጎት ያገናዘበ ምላሽ የተሰጠበት ነው ብለዋል።
ዮሐንስ ገ/እግዚያብሔር ከአዲስ አበባ ሁለቱን ሰዎች አነጋግሮ ዘገባውን ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ