የጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዘገባ15 ሚያዝያ 2005ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2005ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የስራ አፈፃፀማም ዘገባቸውን አቀረቡ። በጠቅላይ ሚንስትሩ ዘገባ ላይ ከተዘረዘሩት ጉዳዮች መካከል በተለይ ትልቁን ትኩረት ያገኙት የግብርናው፣ የምጣኔማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Getty Imagesማስታወቂያ ሀብቱ ይዞታ እና ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋ ያላትን ግንኙነትን የተመለከቱት ናቸው። ጠቅላይ ሚንስትሩ ከእንደራሴዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችም መልስ ሰጥተዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ