የጣልያን ወረራ ጠባሳ በአመጸኛ ዋሻ18 ታኅሣሥ 2008ሰኞ፣ ታኅሣሥ 18 2008ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ዘመን በናፓልም እና በመርዝ ጭስ ጥቃት ከተፈጸመባቸው አካባቢዎች አንዱ የሰሜን ሸዋ ዞን ነው።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. በዞኑ አመጸኛ ዋሻ በተባለ አካባቢ ከ5000 የሚበልጡ ሰዎች በዚህ ጥቃት እንደተገደሉ ይነገራል። በአካባቢው ጉብኝት ያደረጉ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባላት ተዘንግቶ ቆይቷል ያለውን አካባቢ የማስተዋወቅ ዓላማ ሰንቀዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ እሸቴ በቀለ ሸዋዬ ለገሰ