የጤና ረዳቶችና የደምወዝ ጭማሪ አፈፃጸም ቅሪታ3 ጳጉሜን 2006ሰኞ፣ ጳጉሜን 3 2006በቅርቡ ለመንግሥት ሰራተኞች የተደረገዉ የደሞዝ ጭማሪ በአፈጻፀም ላይ ቅሬታን ፈጥሮአል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Sia Kambou/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ በተለይ በዲፕሎማ የተመረቁ የጤና ረዳቶች እና በዲግሪ መካከል ያለዉ የሰፋ ልዩነት የሥራ መንፈሳችንን አዳክሞታል ሲሉ ለዶቼ ቬለ አንዳንድ የጤና ረዳቶች ገልፀዋል። መንግሥት ያደረገዉ የደምወዝ ጭማሪ የተለያዩ ክስተቶችን በማስተናገድ ላይ መሆኑን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር በላከልን ዘገባ ገልጾልናል። ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ