1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት» ድራማ፥ ክፍል 6

እሑድ፣ ሰኔ 28 2012

በወንጀል ተፋላሚዎቹ ተከታታይ የራዲዮ ድራማ “የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት” የተሰኘው ስድስተኛ ክፍል ተጀምሯል። ይኸ ተከታታይ ድራማ በጎሳ ትንቅንቅ እና የጥላቻ ንግግር ላይ ያተኩራል። ከባንኩ ሙቱምባ ሞት በኋላ የማጋንጌ ነባራዊ ሁኔታ አሽቆልቁሏል። የአገሪቱ ጦር ተከፋፍሏል።

DW Crime Fighters Serienmotiv „Our tongue, our land“

«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»

This browser does not support the audio element.

በወንጀል ተፋላሚዎቹ ተከታታይ የራዲዮ ድራማ “የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት” የተሰኘው ስድስተኛ ክፍል ተጀምሯል። ይኸ ተከታታይ ድራማ በጎሳ ትንቅንቅ እና የጥላቻ ንግግር ላይ ያተኩራል። ከባንኩ ሙቱምባ ሞት በኋላ የማጋንጌ ነባራዊ ሁኔታ አሽቆልቁሏል። የአገሪቱ ጦር ተከፋፍሏል። አብዛኛውን የንግድ ሥራ የተቆጣጠሩት ቲሪቤዎች ለዴሬምባ ጎሳ አባላት ምንም ነገር ባለመሸጥ ልክ እናስገባቸዋለን እያሉ ዝተዋል። ይኸ ታሪክ ወዴት ይወስደን ይሆን? በዚህ በስድስተኛው ክፍል፦ ወጣቷ ጋዜጠኛ ጁን በአገሯ የበረታውን የጎሳ ውጥረት ለማርገብ የግል ጥረት ጀምራለች። ዛሬ ጁን ለቃለ-መጠይቅ ተጋብዛ አንድ ራዲዮ ጣቢያ ስቱዲዮ ውስጥ ትገኛለች።   


ደራሲ፦ ክሪስፒን ምዋኪዱ
አዘጋጅ፦ ማንተጋፍቶት ስለሺ
 

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW