1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥምቀት በአል ዝግጅትና የፀጥታ ቁጥጥር በአዲስ አበባ

ረቡዕ፣ ጥር 8 2016

የጥምቀት በዓልን ለማክበር የቅድመ ዝግጅቱ መጠናቀቁን የኢተዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ገለፀች።የአዲስ አበባ ፖሊስም በዓሉ በሰላም እንዲከበር መዘጋጀቱን አስታዉቋል። የከተማው ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ እንዳሉት ፖሊስ በዓሉ እንዳይታወክ ቁጥጥርና ፍተሻ እያደረገ ነዉ

የዘንድሮዉ በዓል እንዳይታወክ ከፍተኛ  ጥበቃና ቁጥርጥር እየተደረገ ነዉ
የጥምቀት በአል አከባበር 2014-ጃንሜዳ-አዲስ አበባምስል Solomon Muche/DW

የጥምቀት በአል ዝግጅትና የፀጥታ ቁጥጥር በአዲስ አበባ

This browser does not support the audio element.

ጃንሜዳ-አዲስ አበባ ዉስጥ የጥምቀት በዓልን ለማክበር የቅድመ ዝግጅቱ መጠናቀቁን የኢተዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ገለፀች።የአዲስ አበባ ፖሊስም  በዓሉ በሰላም እንዲከበር መዘጋጀቱን አስታዉቋል። የከተማው ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ እንዳሉት ፖሊስ በዓሉ እንዳይታወክ ቁጥጥርና ፍተሻ እያደረገ ነዉ።ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ግን መንግሥት ከጥምቀት በዓል አከባበር ዝግጅት ጋር ተያየዞ ካለፈዉ ሰኞ ጀምሮ “የአዲስ አበባ ወጣቶችን እያፈነ መሆኑን” የከተማዋ ነዋሪዎች ገልፀውልኛል ሲል ድርጊቱን ኮንኖ እንዲታረም  ጠይቋል።ሰሞኑን በአዲስ አበባ ዉስጥ ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነዉ

ሰለሞን ሙጬ

ነጋሽ መሐመድ

ታምራት ዲንሳ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW