1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥምቀት በዓል በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዘገበ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 2 2012

ቦጎታ ኮሎምቢያ ውስጥ ድርጅቱ ስለ ቅርስ ጥበቃ በተነጋገረበት ስብሰባ ላይ በተላለፈው ውሳኔ መሰረት በዓሉ በዩኔስኮ የተመዘገበ 4ተኛው የማይዳሰስ ቅርስ ይሆናል። ከጥምቀት አስቀድሞ የመስቀል፣ የገዳ ስርዓት እና ፍቼ ጨምበላላ በማይዳሰሱ የዓለም ቅርስነት ተመዝግበዋል።

Äthiopien Timkat Fest in Addis Abeba
ምስል DW/Azeb Tadesse Hahn

የጥምቀት በዓል በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዘገበ

This browser does not support the audio element.

የጥምቀት በዓል የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ ወሰነ።ቦጎታ ኮሎምቢያ ውስጥ ድርጅቱ ስለ ቅርስ ጥበቃ በተነጋገረበት ስብሰባ ላይ በተላለፈው ውሳኔ መሰረት በዓሉ በዩኔስኮ የተመዘገበ 4ተኛው የማይዳሰስ ቅርስ ይሆናል።ከጥምቀት አስቀድሞ የመስቀል ፣የገዳ ስርዓት እና ፍቼ ጨምበላላ በማይዳሰሱ የዓለም ቅርስነት ተመዝግበዋል። በቦጎታው ስብሰባ ላይ የተካፈሉ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ባልደረባን ስለ ውሳኔው ያነጋገረችው የፓሪስዋ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች። 
ሃይማኖት ጥሩነህ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW