የጥቁሮች ኑሮ ከአፓርታይድ 20 ዓመታት በኋላ
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 14 2006ማስታወቂያ
ዛሬ ዘመነ አፓርታይድ ካከተመ ከ20 ዓመት በኋላም ብዙዎች እንደሚሉት የኑሮዋቸው ሁኔታ ካለፈው ዘመን እምብዛም አልተቀየረም። አሁንም ንፁህ ውሃ እና የኤሌክትሪክ መብራት አገልግሎት የላቸውም። ት/ቤትም በአቅራቢያው ስለሌለ ልጆቻቸው በቀን እስከ አራት ሰዓት መንገድ ተጉዘው መማሩ ግድ ሆኖባቸዋል። በስፍራው የሚገኙ የዶይቸ ቬለ ባልደረቦች የላኩትን ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።
ሱብሪ ጎቨንድሪ/ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ