የጥቃት ስጋት:የዩኤስና የምዕራብ ሀገራት ርምጃ29 ሐምሌ 2005ሰኞ፣ ሐምሌ 29 2005አል ቃይዳየሽብርጥቃትሊጥልዕቅድ መያዙ ታውቋል ከተባለ ወዲህ ዩኤስ አሜሪካ ከትናንት ጀምራ በብዙ የሙሥሊም ሀገራት የሚገኙ ኤምባሲዎችዋን መዝጋቷ ተሰምቶዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግበሰንዓ የመን የሚገኘው የዩኤስ ኤምባሲምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ዩኤስ አሜሪካን ተከትሎ ጀርመንብሪታንያ እና ፈረንሳይም በየመን የሚገኙ ቋሚ ተልዕኳቸውን በጊዜያዊነት ዘግተዋል። ስለ አሜሪካ ማስጠንቀቂያ ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት የዋሽንግተኑን ወኪላችንን አበበ ፈለቀን በስልክ አጠር ያለ ማብራሪያ እንዲሰጠን ጠይቄው ነበር። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ