1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

የጥበብ ልጆች ክፍል 01 ርዕስ - «ህልሜ መማር ነው»

02:59

This browser does not support the video element.

ብሩክታይት ጥጋቡ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 24 2017

«ሴትን ልጅ ያለእድሜ መዳር ልጅነቷን እና የወደፊት ህይወቷን መንጠቅ ነው! እናንተስ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ወይም በዚህ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ምን ታደርጋላችሁ? ይህን ህገወጥ ተግባር በማስቆም እናንተም ጀግኖች መሆን ትችላላችሁ፡፡» ይላሉ የጥበብ ልጆች

ሰዎች ችግር ሲያጋጥማቸው የጥበብ ልጆች ልዩ ችሎታቸውን ይዘው ለእርዳታ ከተፍ ይላሉ! 
ጠንካራዋ ሴት ፍትህ አስገራሚ ፍጥነቷን እና ኃይሏን፣ ባለረቂቅ አእምሮዋ ሴት-  ትግስት ምክንያታዊነቷንና የፈጠራ ክህሎቷን፤ ልብ አዋቂዋ ሴት ፍቅር- የሰውን ስሜት በጥልቀት መረዳቷንና አደጋ የመከላከል አቅሟን! እነዚህ ሶስት ሴቶች አንድ ላይ ሲመጡ ኃይላቸው እጥፍ ድርብ ስለሚሆን ማንም ሊያስቆማቸው አይችልም! #የጥበብልጆች

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW