ትምህርትየጥበብ ልጆች ክፍል 02 ርዕስ - «አይዞሽ!»02:16This browser does not support the video element.ትምህርትብሩክታይት ጥጋቡ2 ታኅሣሥ 2017ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 2 2017እናንተስ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ወይም በዚህ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ምን ታደርጋላችሁ? ጾታዊና ወሲባዊ ጥቃት የሚያደርሱ ሰዎችን ለህግ በማቅረብ እንዲሁም ጥቃት የደረሰባቸውን ባለመውቀስ እናንተም ጀግኖች መሆን ትችላላችሁ!ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያሰዎች ችግር ሲያጋጥማቸው የጥበብ ልጆች ልዩ ችሎታቸውን ይዘው ለእርዳታ ከተፍ ይላሉ! ጠንካራዋ ሴት ፍትህ አስገራሚ ፍጥነቷን እና ኃይሏን፣ ባለረቂቅ አእምሮዋ ሴት- ትግስት ምክንያታዊነቷንና የፈጠራ ክህሎቷን፤ ልብ አዋቂዋ ሴት ፍቅር- የሰውን ስሜት በጥልቀት መረዳቷንና አደጋ የመከላከል አቅሟን! እነዚህ ሶስት ሴቶች አንድ ላይ ሲመጡ ኃይላቸው እጥፍ ድርብ ስለሚሆን ማንም ሊያስቆማቸው አይችልም! #የጥበብልጆች