ትምህርትየጥበብ ልጆች ክፍል 03 ርዕስ - «ልጅነቴን አትንጠቁኝ»02:30This browser does not support the video element.ትምህርትብሩክታይት ጥጋቡ7 ታኅሣሥ 2017ሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2017ልጆች ከትምህርት ርቀው ለረዥም ሰዓታት ከአቅማቸው በላይ እንዲሰሩ ሲገደዱ ብታዩ እናንተስ ምን ታደርጋላችሁ? «የልጆችን ደህንነት በማረጋገጥ እናንተም ጀግኖች መሆን ትችላላችሁ!»ይላሉ የጥበብ ልጆችማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያሰዎች ችግር ሲያጋጥማቸው የጥበብ ልጆች ልዩ ችሎታቸውን ይዘው ለእርዳታ ከተፍ ይላሉ! ጠንካራዋ ሴት ፍትህ አስገራሚ ፍጥነቷን እና ኃይሏን፣ ባለረቂቅ አእምሮዋ ሴት- ትግስት ምክንያታዊነቷንና የፈጠራ ክህሎቷን፤ ልብ አዋቂዋ ሴት ፍቅር- የሰውን ስሜት በጥልቀት መረዳቷንና አደጋ የመከላከል አቅሟን! እነዚህ ሶስት ሴቶች አንድ ላይ ሲመጡ ኃይላቸው እጥፍ ድርብ ስለሚሆን ማንም ሊያስቆማቸው አይችልም! #የጥበብልጆች