ትምህርትየጥበብ ልጆች ክፍል 04 ርዕስ - «እናካታቸው»02:45This browser does not support the video element.ትምህርትብሩክታይት ጥጋቡ13 ታኅሣሥ 2017እሑድ፣ ታኅሣሥ 13 2017እናንተስ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ወይም በዚህ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ምን ታደርጋላችሁ? «ሁሉንም አካታች ማህበረሰብ በመፍጠር እናንተም ጀግኖች መሆን ትችላላችሁ!»ይላሉ የጥበብ ልጆች።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያሰዎች ችግር ሲያጋጥማቸው የጥበብ ልጆች ልዩ ችሎታቸውን ይዘው ለእርዳታ ከተፍ ይላሉ! ጠንካራዋ ሴት ፍትህ አስገራሚ ፍጥነቷን እና ኃይሏን፣ ባለረቂቅ አእምሮዋ ሴት- ትግስት ምክንያታዊነቷንና የፈጠራ ክህሎቷን፤ ልብ አዋቂዋ ሴት ፍቅር- የሰውን ስሜት በጥልቀት መረዳቷንና አደጋ የመከላከል አቅሟን! እነዚህ ሶስት ሴቶች አንድ ላይ ሲመጡ ኃይላቸው እጥፍ ድርብ ስለሚሆን ማንም ሊያስቆማቸው አይችልም! #የጥበብልጆች