1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጫት ጉዳትና ጥቅሞች በኢትዮጵያ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 7 2008

በዐውደ ጥናቱ ላይ የጫት ኤኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ጠቀሜታ ተዘርዝሯል። በአንፃሩ ጫት ሱሰኝነትን ጨምሮ የሚያስከትላቸው የተለያዩ የጤና ችግሮችም ተነስተዋል።

Bildergalerie Khat Verbot in Großbritannien Lage in Somalia
ምስል Reuters

[No title]

This browser does not support the audio element.


ጫት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው ጥቅምና በጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳት በቅጡ እንዲጤን ስለ ጫት ጥናታዊ ጽሁፎች ያቀረቡ ምሁራን አሳሰቡ ። «ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ» የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነው ድርጅት ባዘጋጀው አዲስ አበባ ውስጥ ለሁለት ቀናት በተካሄደው ዐውደ ጥናት ላይ የጫት ኤኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ጠቀሜታ ተዘርዝሯል። በአንፃሩ ጫት ሱሰኝነትን ጨምሮ የሚያስከትላቸው የተለያዩ የጤና ችግሮችም ተነስተዋል። በዐውደ ጥናቱ ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ስለጫት ጥናታዊ ፅሁፎችን ያቀረቡ ምሁራንን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ


ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW