የፀሐይ ኃይል ለልማት27 መስከረም 2001ማክሰኞ፣ መስከረም 27 2001ስለኃይል አማራጮች ዓለም መነጋገር ከጀመረ ሰነባብቷል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግፀሐዬ ዉጪ ዉጪ,,,,,ምስል APማስታወቂያ የበለፀገዉ ዓለምን አማራጭ የኃይል ምንጭ ፍለጋ ያስገደደዉ በከርሰ ምድር በተለያዩ አካቢዎች የሚገኙ የቅሪተ አፅም ዉጤት የሆነዉ ኃይል ምንጩ እየተዳከም፤ አንድም የሚያስከትለዉ በካይ አደገኛ ጭስ በከባቢ አየር ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሄዱ ነዉ።