1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፀረ ሽብርተኝነት ረቂቅ አዋጅ

ሐሙስ፣ ግንቦት 27 2001

የኢትዮጵያ መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅን አፅድቆ ለመጨረሻ ዉሳኔ ለፓርላማ መራ።

ምስል AP GraphicsBank/DW

ህጉ እየጠበበ ያለዉን የፖለቲካ ምህዳር የባሰ ያጠበዋል፤ በሚፈጥረዉ ስነልቦናዊ ጫናምና ያካተታቸዉ አንቀፆችም የተቃዉሞዉን የፖለቲካ ጎራ ሽባ ያደርገዋል የሚል ትችት መኖሩንም የወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዘግቧል። በሌላ በኩል በመጀመሪያ በመንግስት ግልበጣ በቀጣይ ደግሞ በሽብር ተግባር የከሰሰሱት ወገኖች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዉ ክስ እንደተመሰረተባቸዉ የታደሰ ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW