1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፅላተ ሙሴ ህልዉና

ሰኞ፣ ሰኔ 15 2001

ጣልያን ዉስጥ በሃይማኖት መሪዎች ጉባኤ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ አቡነ ጳዉሎስ ፅላተ ሙሴ በኢትዮጵያ ዉስጥ በክብር ተጠብቃ እንደምትገኝ ለጋዜጠኞች አስረዱ።

ምስል AP GraphicsBank/DW

ፓትሪያርኩ ሮም ከሚገኘዉ የዶቼ ቬለ ወኪል ጋ በዚህ ረገድ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ዓለም ሊዳስስና ሊጨብጥ የሚሻት የቃል ኪዳን ታቦት በእስራኤላዊዉ ንጉሥ ሰሎሞንና በኢትዮጵያዊቷ ንግስት ሳባ ልጅ በቀዳማዊ ምኒሊክ አማካኝነት ወደምድረ ኢትዮጵያ ከገባች ወዲህ በስርዓት ተጠብቃ እንደምትገኝ ገልፀዉ፤ እሳቸዉም ፅላቷን ማየታቸዉን አብራርተዋል።

ተኽለእግዚ ገ/ኢየሱስ /ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW