የፈላስያንና የስደተኞች ይዞታ 11 ታኅሣሥ 2004ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 11 2004ስደተኞች በያሉበት ሃገር የሚገጥሟቸው ችግሮች በርካታ ናቸው በቅርቡ እንኳን በዓረቡ ዓለም ህዝባዊ ንቅናቄ ወቅት ግንባር ቀደሞቹ ተጠቂዎች ስደተኞች ነበሩ ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግስደተኞች በስፓኝምስል APማስታወቂያ በሰለጠነው በአውሮፓም ስደተኞች የቀኝ አክራሪዎች ጥቃት ሰለባ ናቸው ። እነዚህና የመሳሰሉት ችግሮች በዚህ ሳምንት ሰኞ በታሰበው የዓለም የፈላሲያን ቀን ላይ ተወስቷል ። የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ አለው ። ገበያው ንጉሴ ሂሩት መለሰ ሸዋየ ለገሰ