1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፈረንሳይ ምርጫ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 18 2014

ፈረንሳይ በዕለተ እሁድ ባካሔድችው ምርጫ በሥልጣን ላይ የሚገኙት ኤማኑዌል ማክሮ ለተጨማሪ አምስት አመታት በፕሬዝደንትነት ሪፐብሊኩን እንዲመሩ ወስናለች። ከትላንት በስቲያ እሁድ በተካሔደው ምርጫ ከተሰጡ ድምጾች 58.5 በመቶውን ኤማኑዌል ማክሮ አግኝተዋል። ለሁለተኛ ጊዜ ከማክሮ ጋር ለምርጫ የቀረቡት ማሪን ለ ፔን ያገኙት ድምጽ 41.5 በመቶ ነው።

Frankreich Präsidentschaftswahl Emmanuel Macron
ምስል Gao Jing/Xinhua/imago images

የፈረንሳይ ምርጫ

This browser does not support the audio element.

ፈረንሳይ በዕለተ እሁድ ባካሔድችው ምርጫ በሥልጣን ላይ የሚገኙት ኤማኑዌል ማክሮ ለተጨማሪ አምስት አመታት በፕሬዝደንትነት ሪፐብሊኩን እንዲመሩ ወስናለች። ከትላንት በስቲያ እሁድ በተካሔደው ምርጫ ከተሰጡ ድምጾች 58 ነጥብ 5 በመቶውን ኤማኑዌል ማክሮ አግኝተዋል። ለሁለተኛ ጊዜ ከማክሮ ጋር ለምርጫ የቀረቡት ማሪን ለ ፔን ያገኙት ድምጽ 41 ነጥብ አምስት በመቶ ነው። ማክሮ ባለፉት 20 አመታት የፈረንሳይ የምርጫ ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ የተመረጡ የመጀመሪያው ፕሬዝደንት ሆነዋል።

ሐይማኖት ጥሩነሕ 
እሸቴ በቀለ
አዜብ ታደሰ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW