የፊስቱላ መታሰቢያ ዕለት በኢትዮጵያ፣ 15 ግንቦት 2006ዓርብ፣ ግንቦት 15 2006የዛሬ ዕለት፤ በዓለም ዙሪያ ፣ ዓለም አቀፍ የፊስቱላ ቀን ተብሎ ነው የሚታሰበው። በኢትዮጵያ የፊትሱላ ችግር የሚያጋጥማቸው ወላዶች ጥቂቶች አይደሉም። በዚህ በኩል ሳንክ የሚያጋጥማቸውን ወላድ ሴቶች በህክምና ረገድ ለመርዳት ኢትዮጵያ ውስጥ የተቋቋመውማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ ሆስፒታል ፣ በመሥራቺዋ አውስትሬሊያዊት ካትሪን ሃምሊን ሥም የሚጠራው ፣ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ፣ የተሰኘው ነው። የህክምናው ተቋም ስለሚያከናውናቸው ተግባራት ፣ የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የሆስፒታሉን አስተዳዳሪ ማርቲን አንድርውስን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ