የፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ግለ-ታሪክ23 ሰኔ 2008ሐሙስ፣ ሰኔ 23 2008ስለ ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ ታሪክ የሚያወሳው አዲስ መጽሐፍ ከጥቂት ጊዜ በፊት በሸራተን ሆቴል በይፋ ተመርቆዋል። ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ በአፄ ሚኒሊክ ዘመነ መንግሥት በጦር ሚንስትር አበጋዝነት በማገልገላቸው ይታወቃሉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. ከዚሁ ጎንም በፖለቲካው ዘርፍ የአፄ ሚኒሊክ አማካሪ በመሆን ቁልፍ ሚና እንደተጫወቱ የታሪክ ምሁራን ይመሰክራሉ። መጽሐፉ ታትሞ እንዲወጣ ያደረጉት የባለታሪኩ የቅርብ ዘመድ ወይዘሮ ዝምታወርቅ ነጋሽ ናቸው። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ