የፋታሕና የሐማስ ድርድር30 ሰኔ 2001ማክሰኞ፣ ሰኔ 30 2001በጋዛና በምዕራባዊ ዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ የየራሳቸዉ የፍልስጤም መስተዳድር የመሠረቱት ሐማስና ፋታሕ የአንድነት መንግሥት እንዲመሰርቱ ለማድረግ በግብፁ ከፍተኛ የደሕንነት ባለሥልጣን፣ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየፍልስጤማውያን ፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ ከአዲሱ ጠ/ሚንስትራቸው ሰላም ፋያድ ጋር፣ምስል APማስታወቂያ በዑመር ሱሌይማን አደራዳሪነት ላለፉት 4 ወራት ብቻ ከስምንት ያላነሱ ተደጋጋሚና አድካሚ ድርድሮች አድርገዉ ነበር።በነዚሕ ድርድሮች ከዋናዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች፥ ከፋታሕና ከሐማስ ሌላ ከተለያዩ የፍልስጤማዉያን የፖለቲካ ድርጅቶች የተወከሉ ፖለቲከኞች፥ ባለሐብቶች፥ ምሑራንና ታዋቂ ግለሰቦች ተካፍለዉበታል።ነቢዩ ሲራክ ከጂዳ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ። ነቪዩ ሲራክ/ተክሌ የኋላ፣ ነጋሽ መሐመድ፣►◄