የፋይናንስ ቀዉሱ ጦስ በአዳጊ አገሮች16 የካቲት 2002ማክሰኞ፣ የካቲት 16 2002የበለፀጉት አገራትን የምጣኔ ሃብት ያናጋዉ የፋይናንስ ቀዉስ በአዳጊ አገራት ላይም መዘዙ እንደሚያርፍ ሲጠበቅ ቆይቷል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግበታንዛኒያ የIMF ዳይሬክተር ገበያዉን ሲቃኙምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ምንም እንኳን መጀመሪያ አካባቢ ድሃ አገራትን ቀዉሱ በቀጥታ አይነካም ያሉ ነበሩ። አሁን ግን የዓለም ገበያዉ ቀዉስ ጦስ በእነዚህ አገራት እዉን ሆኗል። በዓለም የተከሰተዉ ቀዉስ መጠኑና ሊያደርስ የሚችለዉ ጉዳት እንዲህ ነዉ ለማለት አዳጋችነቱ እየታየነዉ። Andrew Shale/ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ