የፌስ ቡክ መልዕክቶች ጎጂ ናቸዉ-ጥናት
ዓርብ፣ ሰኔ 10 2014![DW Sendung Shift | HateSpeech](https://static.dw.com/image/55815316_800.webp)
ማስታወቂያ
ግዙፉ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ ፌስ ቡክ ኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩ የጥላቻና ሁከት ቀስቃሽ መልእክቶችን ያለምንም ቁጥጥር እንደሚያሰራጭ አንድ ጥናት አረጋገጠ።ግሎባል ዊትነስና ፎክስ ግሎብ የተባሉ ሁለት የብሪታንያ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና ኢትዮጵያዊው የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሙያ አቶ ዳግም አፍወርቅ በጋራ ያደረጉት ጥናት እንዳመለከተዉ በፌስ ቡክ በዘፈቀደ የሚሰራጫቸዉ ሁከት ቀስቃሽ መልዕክቶች ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚደረጉ ግጭቶችና መፈናቆሎችን አባብሰዋል።የጥላኛ ንግግሮቹና መልክቶቹ በተለይ በ3 ብሔሮች ላይ ያነጣጠሩ ናቸዉ።
ገበያዉ ንጉሴ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ