የፌደራዊት ጀርመን ፓርላማ የመጀመሪያ ጉባኤ ስልሳኛ ዓመት2 ጳጉሜን 2001ሰኞ፣ ጳጉሜን 2 2001ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኃላ ጀርመን ምስራቅና ምዕራብ ተብላ ለሁለት ስትከፈል በምዕራብ ጀርመን ዋና ከተማ በቦን ስራውን የጀመረው የፌደራዊት ጀርመን ፓርላማ ቡንደስታህ የመጀመሪያ ጉባኤውን ያካሄደበት ስልሳኛ ዓመት ቦን ውስጥ ዛሬ በተካሄደ ስብሰባ ታስቧል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየፌደራዊት ጀርመን ፓርላማ በ 1949ምስል picture-alliance / akgማስታወቂያ ዕለቱ በታሰበበት በዚሁ ስብሰባ ላይ ጀርመን ዛሬ ለምትገኝበት የዕድገት ደረጃ የጀርመን ፓርላማው ያበረከተው አስተዋፅኦ ተወስቷል ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ