1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፍልስጤም ፕሬዝደንት በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 29 2002

የፍልስጤም ፕሬዝደንት ማህሙድ አባስ በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የሶስት ቀናት ጉብኝት ጀምረዋል።

ፕሬዝደንት ማህሙድ አባስምስል AP

የፕሬዝደንቱ የበዚህ ወቅት ጉብኝት አገራቸዉ ከእስራኤል ጋ ለምትወዛገብባቸዉ ጉዳዮች መፍትሄ የሚሹበት የዲፕሎማሲ ጥረት አካል መሆኑም ተገልጿል። ለሶስት ቀናቱ ጉብኝት አዲስ አበባ ትናንት ማምሻዉን የገቡት ፕሬዝደንት አባስ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለዉን የሁለትዮሽ ግንኙነት በሚመለከት ከኢትዮጵያ ፕሬዝደንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ጋም ይነጋገራሉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW