1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፓላንድ ምርጫ ውጤትና ብሉ ካርድ

ዓርብ፣ ጥቅምት 15 2000

ፖላንድ ውስጥ የተካሄደው የምክርቤት ምርጫ እና ውጤቱ የሰሞኑ የመገናኛ ብዙሀን አብይ ትኩረት ነበር ። በዚሁ ሳምንት ሌላው አውሮፓን ትኩረት ውስጥ ያሰገባው የአውሮፓ ህብረት ብሉ ካርድ የተሰኘውን የስራና የመኖሪያ ፈቃድ የተመለከተውን ረቂቅ ሰነድ ይፋ ማድረጉ ነው ።

የተሸናፊው የያሮስላቭ ካሲንስኪ ፎቶ በመሀል ዋርሶ
የተሸናፊው የያሮስላቭ ካሲንስኪ ፎቶ በመሀል ዋርሶምስል AP
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW