1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፓሪስ መሸበር እና ዩናይትድ ስቴትስ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 7 2008

የወግ አጥባቂዉ የሪፐብሊካን ፓርቲ ፖለቲከኞች ፓሪስን ያሸበረዉን እስላማዊ መንግግሥት (ISIS)ን ለማጥፋት ዩናይትድ ስቴትስ እግረኛ ጦር ማዝመት አለባት እያሉ ነዉ። የፕሬዝደንት ባራክ ኦቦማ መስተዳድር ግን ISISን ለመደምሰስ እግረኛ ጦር ማዝመቱ አስፋላጊ አይደለም በሚል አቋሙ እንደፀና ነዉ

የፓሪስ መሸበር እና ዩናይትድ ስቴትስ
ምስል DW/B. Riegert

[No title]

This browser does not support the audio element.

ባለፈዉ አርብ ፓሪስ-ፈረንሳይ ላይ የደረሰዉ የአሸባሪዎች ጥቃት ለዩናይትድ ስቴትስ ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች አዲስ የዉዝግብ ርዕሥ ሆኗል። በመጪዉ ዓመት ለሚደረገዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሚወዳደሩት የወግ አጥባቂዉ የሪፐብሊካን ፓርቲ ፖለቲከኞች ፓሪስን ያሸበረዉን እስላማዊ መንግግሥት (ISIS)ን ለማጥፋት ዩናይትድ ስቴትስ እግረኛ ጦር ማዝመት አለባት እያሉ ነዉ። የፕሬዝደንት ባራክ ኦቦማ መስተዳድር ግን ISISን ለመደምሰስ እግረኛ ጦር ማዝመቱ አስፋላጊ አይደለም በሚል አቋሙ እንደፀና ነዉ። የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን ናትናኤል ወልዴ ዘርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ናትናኤል ወልዴ

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW