የፕሮፊሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ሥነ-ስርዓተ ቀብር
ማክሰኞ፣ የካቲት 14 2009ማስታወቂያ
ፕሮፊሰር ፓንክረስት በአምስት ዓመቱ የጣልያን ወረራ ወቅት ከኢትዮጵያ ጎን የነበሩ የሲሊቪያ ፓንክረስት ወንድ ልጅ ሲሆኑ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በ 1956 ዓ.ም ነበር። ፓንክረስት 22 መጻሕፍቶችን በትብብር ፤ ስለኢትዮጵያ ታሪክ ባህልና ትዉፊት 17 መጻሕፎትችን ራሳቸዉ ጽፈዋል። በስርዓተ ቀብሩላይ የተገኘዉን ወኪላችን አነጋግረነዋል።
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ