የፕሬዚደንት ኦባማ የጤና ፖሊሲ ዋና አማካሪ የኢትዮጵያ ጉብኝት23 ጥቅምት 2003ማክሰኞ፣ ጥቅምት 23 2003የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የጤና ፖሊሲ ዋና አማካሪ እዝቅየል ኤማኑዌል በኢትዮጵያ ያደረጉትን የአንድ ሳምንት የስራ ጉብኝት ሰሞኑን አጠናቀቁ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያ አሜሪካዊው የጤና ፖሊሲ ዋና አማካሪ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ከመመለሳቸው በፊት በአዲስ አበባ በፓስተር ኢንስቲቲቱ ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ውይይት አድርገዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ