የፕሬዝደንቱ ንግግርና የምክር ቤት ዉሎ8 ጥቅምት 2006ዓርብ፣ ጥቅምት 8 2006ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደዉ የዓመቱ የመጀመሪያ ስብሰባዉ አዲሱ ፕሬዝደንት ባለፈዉ ሳምንት ባቀረቡት የዓመቱ የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ማብራሪያ ሰጥተዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DWማስታወቂያ በተጨማሪም ብቸኛዉ የተቃዉሞ ፓርቲ አባል እንደራሴ አቶ ግርማ ሰይፉ በፕሬዝደንቱ ንግግር ላይ ላቀረቡት የማሻሻያ ሃሳብ እንዲሁም ከምክር ቤት እንደራሴዎች ለቀረበ ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ ሰጥተዋል። ዉይይቱን በቴሌቪዥን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ልኮልናል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ