1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የፕሬዝደንት ኢሳያስ መግለጫ እና አረና ትግራይ

ረቡዕ፣ ሰኔ 13 2010

የፓሪቲዉ ሊቀመንበር አቶ አብረሐ ደስታ እንዳሉት የሠላም ጥረቱም ሆነ ገቢራዊነቱ የግጭቱ ማዕከል የነበሩትን አካባቢዎች ሕዝብ ጥቅምን እንዳይጎዳ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል

Äthiopien Abreha Desta in Mekelle
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

(Beri.AA) Tigray politicians on Eritrea - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚ ፓርቲ አረና ትግራይ፤ 20 ዓመት ያስቆጠረዉን የኢትዮ-ኤርትራን ጦርነት እና ዉዝግብ በሰላም ለማስወገድ የሁለቱ ሐገራት መንግሥታት የጀመሩትን መቀራረብ እንደሚደግፍ አስታዉቋል።ይሁንና የፓሪቲዉ ሊቀመንበር አቶ አብረሐ ደስታ እንዳሉት የሠላም ጥረቱም ሆነ ገቢራዊነቱ የግጭቱ ማዕከል የነበሩትን አካባቢዎች ሕዝብ ጥቅምን እንዳይጎዳ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የአረና ትግራይ ሊቀመንበር እና አንድ የአምደ መረብ ፀሐፊን አናጋግሮ የላከልንን  ዘገባ እነሆ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW