የፖላንድ ምርጫ30 መስከረም 2004ማክሰኞ፣ መስከረም 30 2004ባለፈው እሑድ በተካሄደው የፖላንድ ምክር ቤታዊ ምርጫ የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ቱስክ ድል ቀንቸዋቷል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግአሸናፊው ዶናልድ ቱስክምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ የቱስክ ዳግም መመረጥ ለፖላንድ ኢኮኖሚ የሚበጅና ሃገሪቱ በአውሮፓ ህብረት ለምትጫወተው ሚናም ጠቃሚ ተብሏል ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው። ሂሩት መለሰ ሸዋዮ ለገሰ