የ ሕ ወ ሓት 40ኛ ዓመት ልደት ፣ በምርጫ ዓመት
እሑድ፣ የካቲት 8 2007ማስታወቂያ
አሁን ኢትዮጵያን በማስተዳደር ላይ የሚገኘው ፣ ከ 4 ተጣማሪ ድርጅቶች በዋናነት የሚጠቀሰው ፤ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕ ወሓት) የፊታችን ረቡዕ የተመሠረተበትን 40ኛ ዓመቱን ያከብራል። የ ሕ ወ ሓ ት፣ አነሣሱ፤ ሂደቱ፣ ዓላማዎቹና ግቦቹ እንዴት ይታያሉ? ዶይቸ ቬለ በዚህ ሳምንት የውይይት ዝግጅቱ፤ «የ ሕ ወ ሓት 40ኛ ዓመት ልደት ፣ በምርጫ ዓመት» በሚል ርእስ አወያይቷል።
ተክሌ የኋላ
ማንተጋፍቶት ስለሺ