የ ሜርክል የአዲስ ዓመት መልእክት፤23 ታኅሣሥ 2006ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 23 2006የጀርመን መራኂተ መንግሥት ወ/ሮ አንጌላ ሜርክል፣ ዛሬ ያባተውን አዲሱን 2014 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት መንስዔ በማድረግ ለህዝባቸው ንግግር አሰምተዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል David Gannon/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ አዲሱን ዓመት መንስዔ በማድረግ ፤ የፖለቲካና መንፈሳዊ መሪዎች ፣ ያለፈውን ዓመት የገመገመ ፣ ዛሬ ያባተው አዲስ ዓመትም ይበልጥ ድርጊቶች የሚሳኩበት እንዲሆን ካላቸው ምኞት ጋር መልእክቶቻቸውን አሰምተዋል። የመራኂተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልን መልእክት የበርሊኑ ዘጋቢአችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው ያቀርበዋል። ይልማ ኃይለሚካኤል ተክሌ የኋላ