የ« ሰ መ ጉ » እና የአውሮጳ ህብረት ዐውደ ጥናት10 ሰኔ 2006ማክሰኞ፣ ሰኔ 10 2006የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ፣ በምህፃሩ « ሰ መ ጉ » እና የአውሮጳ ህብረት ዛሬ በአዲስ አበባ የዕቅድ ማስፈፀሚያ ዐውደ ጥናት አካሄዱ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DW/G. Tedla HGማስታወቂያ በአንድ ቀኑ ዐውደ ጥናት ማጠናቀቂያ ላይ ለሰብዓዊ መብቶች ተገቢው ክትትል እና ጥናት ለሚደረግበት አሠራር የሕግ ድጋፍ ለማግኘት ታቅዶዋል። አዉደ ጥናቱን የተከታተለዉ የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስዝርዝሩን ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ