የ SPD የፖለቲካ ቀውስ መንስኤና መዘዙ8 መስከረም 2001ሐሙስ፣ መስከረም 8 2001ሽታይንማየር የክርስቲያን ዲሞክራቶቹን እጩ አንጌላ ሜርክልን የሚፎካከሩ ብቁ ተወዳዳሪ ሊባሉ ይችሉ ይሆን ?ማገናኛዉን ኮፒ አድርግሙንተፌሪንግ እና ሽታይንማርምስል APማስታወቂያየጀርመን አጠቃላይ ምክርቤታዊ ምርጫ አንድ ዓመት ሲቀረው SPD ያካሄደው ሹም ሽር መንስኤ ምን ይሆን ? በመጪው ዓመት በሚካሄደው ምርጫ ፓርቲው አሸናፊ ሆኖ የመውጣት ዕድሉስ ምን ያህል ነው ?