1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ትምህርትኢትዮጵያ

የ12ኛ ክፍል የተማሪዎች ውጤት ለምን ዝቅተኛ ሆነ? መፍትኄውስ ምንድን ነው?

04:02

This browser does not support the video element.

ሰለሞን ሙጬ
ረቡዕ፣ መስከረም 14 2018

ኢትዮጵያ ውስጥ በ2017 ዓ.ም ፈተና ከወሰዱ የ12ኛ ክፍል የመሰናዶ ተማሪዎች 8.4 በመቶ ተማሪዎች ብቻ 50 በመቶና በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ዐሳውውቋል ። ከ50 በመቶ በታች ያመጡ ተማሪዎች ከ90 በመቶ በላይ ናቸው ማለት ነው ።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከዚህ ዝግጅት
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

የዶይቸ ቬለ አማርኛ ክፍል ቪዲዮዎቻችን እዚህ ይገኛሉ

በአማርኛው ክፍል የተሰናዱ ቪዲዮዎችን እዚህ ማግኘት ይቻላል። ቪዲዮዎቹ ከዋናው ስቱዲዮ ከቦን ከተማ የተቀናበሩ እና ኢትዮጵያ በሚገኙ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ወኪሎች የተዘጋጁ ናቸው።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW