1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የCPJ ሽልማት ለኢትዮጵያዊዉ ጋዜጠኛ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 14 2003

CPJ እንዳስታወቀዉ ጋዜጠኛ ዳዊት ለዘንድሮዉ የአለም የፕረስ ነፃነት ሽልማት የበቃዉ የሚደርስበትን ፖለቲካዊ ጫናና ወከባ ተቋቋሞ ፖለቲካዊ መረጃን ለሕዝብ በማቅረቡ ነዉ

የCPJ ሽልማት ለኢትዮጵያዊዉ ጋዜጠኛምስል APTN

አዉራምባ-ታይምስ የተሰኘዉ የአማርኛ ጋዜጣ አዘጋጅ ዳዊት ከበደ CPJ-በሚል የእንግሊዝኛ ምሕፃረ-ቃል የሚጠራዉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ተቋም የሰጠዉን ሽልማት ዛሬ ማታ ኒዮርክ-ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ በሚከናወን ሥነ-ሥርዓት ይረከባል።CPJ እንዳስታወቀዉ ጋዜጠኛ ዳዊት ለዘንድሮዉ የአለም የፕረስ ነፃነት ሽልማት የበቃዉ የሚደርስበትን ፖለቲካዊ ጫናና ወከባ ተቋቋሞ ፖለቲካዊ መረጃን ለሕዝብ በማቅረቡ ነዉ።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበዉ CPJ የዘንድሮዉን ሽልማቱን ከዳዊት በተጨማሪ ለሰወስት የሌሎች ሐገራት ጋዜጠኞችም ይሰጣል።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW