ያልተቋጨዉ የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር
ሐሙስ፣ የካቲት 26 2007ማስታወቂያ
እንደዘገባዎቹ ላለፉት 15 ወራት ደቡብ ሱዳንን ያተራመሰዉን ጦርነት ለማስቆምና ሰላም ለማስፈን የሚካሄደዉ ድርድር ባለበት የተገታ ይመስላል። የፈረንሳይ የዜና ወኪል የጠቀሳቸዉ በድርድሩ የሚሳተፉ አንድ ዲፕሎማት የተሰጣቸዉ የጊዜ ገደብ ከማለቁ አስቀድሞ አንድነጥብ ላይ ለመድረስ እየሠሩ እንደሆነ አመልክተዋ። ግን ያንን ቢሉም ገና ጥቂት የማይባሉ ጉዳዮች ላይ የግድ መስማማት እንደሚኖርባቸዉ ጠቁመዋል። ጉዳዩን የሚከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጎዮርጊስን በአጭሩ በስልክ አነጋግሬዋለሁ፤
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጎዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ