1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ደቡብ ሱዳን እና የሰላም ተስፋዋ

እሑድ፣ ሐምሌ 3 2003

ከብዙ አሰርተ ዓመታት ትግል በኋላ በይፋ ነጻ መንግስት በማቋቋም አንድ መቶ ዘጠና ሶስተኛዋ የተመድ አባል ሀገር ለመሆን በቃች። ደቡብ ሱዳን።

ምስል፦ picture alliance/dpa

የሕዝቧ የነጻነት ምኞት በዛሬው ዕለት እውን ሆኖዋል፤ በነዳጅ ዘይት ሀብት የታደለችው፡ ግን በጦርነት የተዳቀቀችው ደቡብ ሱዳን የሀገር ግንባታውን ተግባር ከሕዝቧ ጋ ባንድነት በመሆን አንድ ብላ መጀመር ይኖርባታል። ከሰሜን ሱዳንም ጋ ያላትን ልዩነት ማብቃት ይጠበቅባታል። ግን ጥያቄው ዛሬ በይፋ የተረጋገጠው የደቡብ ሱዳ ነጻነት ሕዝብዋ የታገለለትን እና ከብዙ ጊዜ ወዲህ ሲጠብቀው የቆየውን፡ ማለትም፡ በሀገሩ በሰላም የመኖር ተስፋውን ገሀድ ያደርግለት ይሆን? የተሰኘው ነው።

ሊና ሆፍማን
አርያም ተክሌ
መስፍን መኮንን

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW