ባህልአፍሪቃዲዛይነር ማክ ብራይት ካቫሪ05:22This browser does not support the video element.ባህልአፍሪቃ5 ሰኔ 2015ሰኞ፣ ሰኔ 5 2015የናሚቢያው ዲዛይነር ማክ ብራይት ካቫሪ በባህላዊ ልብስ ላይ አዲስ ነፍስ እየዘራ ይገኛል። የ 29 ዓመቱ ወጣት በዘመናዊው የሄሬሮ አለባበስ ላይ ያካተተው በተለይ ለወጣት ናሚቢያውያን ማራኪ ብቻ ሳይሆን ባህላቸውን ለሚቀጥለው ትውልድ ለማስተላለፍ እድል ሰጪ ሆኗቸዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያእነዚህን ልብሶች ቀደም ሲል የሄሬሮ ሴቶች በየቀኑ ይለብሱ የነበረ ሲሆን አሁን ግን 'ኦሆሮኮቫ' ልብስ እንደ ሰርግ በመሳሰሉ ለየት ያሉ አጋጣሚዎች ላይ ይለበሳሉ። ዲዛይነር ማክ ብራይት ካቫሪ የሄሬሮ ቀሚሶቹን በአፍሪቃ እና በአውሮፓ የፋሽን መድረኮች አቅርቧል።#77ከመቶው