ጤናአፍሪቃዳንስ ለጤናማ አዕምሮ00:45This browser does not support the video element.ጤናአፍሪቃ11 መስከረም 2017ቅዳሜ፣ መስከረም 11 2017ፍራንሲስ ኦዲያምቦ በኬንያ ኬቤራ ከተማ ያደገው ወጣት ሲሆን ከወጣትነቱ ጀምሮ ወንጀል ፣ ዕፅ መውሰድና ዓመጸኛ ነበር። ዳንስ ሕይወቱን ያተረፈው ፍራንሲስ በአሁኑ ጊዜ ህጻናት በዳንስ በመልካም ነገር እራሳቸውን የማነጽ ልምምድ እንዲያሳድጉ እየረዳ ነው።በጥፎ የአዕምሮ ችግር ሲያጋጥምዎ እንዴት ከዚህ ለመገላገል ይጥራሉ?ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ