ዳኝነትን አስቦ-የመድረክ ሰዉ ሆነ24 መስከረም 2000ዓርብ፣ መስከረም 24 2000ወጣቱ ሕግ አጥንቶ ሊመረቅ፣ ለተጨማሪ ጥናት ወደ ዉጪ ሊሔድ እየተዘጋጀ ሲተዉን፣ ንጉሱ አዩት።ወደዱት።ድራማ አጥና አሉት።በቃ። ተስፋዬ ገሠሠ፣ እሱን ሆነ።እንግዳችን ነዉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ